አላህ ይሰትረናል........ ከዚያም ወደ ራሱ ይጠራናል......... ከዚያም ይቅር ይለናል........... ይወደናል........ ከዚያም ወንጀላችንን ወደ መልካም ስራ ይቀይርልናል ያ አላህ ቸርነትህ #ፍፁም_ቸር ጥራትና ምስጋና ይገባህ ንጉሴ @Islamic_direction 313 views ⓃⓔⓑⓊ , 14:35