Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልን የእርግብ ቤተስቦች በሐምሌ 11/2014ዓ.ም. ያከበርነውን የተማሪዎቻችን የምርቃ ዝግ | Ergib School, Head office

ጤና ይስጥልን የእርግብ ቤተስቦች
በሐምሌ 11/2014ዓ.ም. ያከበርነውን የተማሪዎቻችን የምርቃ ዝግጀት ዛሬ ሐምሌ 23/2014ዓ.ም. በEBS ኢትዮጲስ ኘሮግራም ላይ ስለሚተላለፍ ተመልከቱ በተጨማሪም ለማስታወሻ እንዲሆናቹ ተጨማሪ ቪዲዮ በስሞኑ የምንልክላችሁ የሆናል።
እናመስግናለን