Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ ያለን የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በጥሩ ውጤት ወደ ቀጣይ ክፍል ተዘዋውርዋል። በነገው | Ergib School, Head office

እንኳን ደስ ያለን
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በጥሩ ውጤት ወደ ቀጣይ ክፍል ተዘዋውርዋል። በነገው ዕለት ከ ጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ብቻ ተማሪዎች ወይም ወላጆች ትምህርት ቤት በመገኝት ውጤት ማይት ትችላላቹ።
እናመስግናለን