Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገራቀፍ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ | Ergib School, Head office

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገራቀፍ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ ።

የ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገራቀፍ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጣ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጸዋል።