Get Mystery Box with random crypto!

Are you lost Are you weak Are you alone Are you broke Are y | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

Are you lost
Are you weak
Are you alone
Are you broke
Are you lonely
Are you different
Are you depressed
Are you mad?

Then this Channel is for u it helps You deal with all these things

@erasnflega

በል በል ተነስ ሰአቱ ረፍዷል ይሄን ሁሉ ሰአት ትተኛለህ እንዴ???hoooooooo ነቃ በል ተጣጠብ ለአእምሮህ ምረጥ ቀን እንደምታሳልፍ ንገረው። ከትላንት ማድረግ እንደምትችል አሳየው ተነስ ተነስ እየጠበቁህ ነው በምትሄድበት መንገድ ተጓዦች ሊያዩህ፣መስሪያ ቤት ያንተን ወሬ ሊሰሙ ፣የሚፈልጉ አልያም በተቃራኒው መኖርህን ለማይፈልጉ ከአእምሮአቸው በላይ የሆንክባቸው ጠላቶችህም ዛሬማ አይወጣም እስቲ እናየው የለ!!!!!!እያሉ ነው እየጠበቁህ ነው!!!!!ተነስ አሳየው እንዳለህ ፣ ብዙ ህልም እንዳለብህ፣ማድረግ እንደምትችል ተነስ ተነስ ተነስ እኔ ተነስቻለሁ። እንገናኛለን


ቢራቢሮዎች ነን ኑ አብረን እንብረር
Join our tg channal
@erasnflega
@erasnflega