Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ያንተን ህይወት ይኖሩታል ፤ ዳግመኛ ተመልሰው አይመጡም ያሰብከውን የይቅርታ | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ያንተን ህይወት ይኖሩታል ፤ ዳግመኛ ተመልሰው አይመጡም ያሰብከውን የይቅርታ መልስ አታገኘውም ..!
በዛን ሰዐት የተጋራሃቸው ግኑኝነቶች መና ሆነው ይቀራሉ
እስከመጨረሻው ሰዎች ይለዩናል ነገርግን እነርሱ ሥፍራውን ገና ወደ ህይወታችን ለሚመጡት እየለቀቁ ነው።

እና ባሰባችሁት መልኩ መለያየት ባትወዱም ሁነቱን መቀበል የግድ ይሆናል

አንዳንድ ጊዜ ለአንዱ ጅማሬ የሌላው ፍፃሜ፤ የቀዳሚው ምዕራፍ ማብቂያ የቀጣዩ መጀመርያ ነው፤ አንድ ሰው ሲለቅ የሌላው መምጣት አስፈላጊ ነው።
አንዱ ልብ ሳይታጠፍ አንድ ልብ መግባት ይኖርበታል።

... እና ችግሮች ሰብረው ሳያስቀምጡን አሮጌውን በአዲስ ለመተካት ነገ የሚባል ነገር አይኑር... ህይወት ይቀጥላል

@erasnflega