Get Mystery Box with random crypto!

ሰው የልቡን ሳይናገር ማወቅ አይቻልም ዛሬ የነበረን ፕሮግራም ላይ አብዛኛው የሀገሬ ህዝብ ለካ እ | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

ሰው የልቡን ሳይናገር ማወቅ አይቻልም

ዛሬ የነበረን ፕሮግራም ላይ
አብዛኛው የሀገሬ ህዝብ ለካ እብድ ብላ የከለለቻቸው ሰዎች ከሳቃቸው ጀርባ እምቅ ቅኔ የማይፈታው ሀዘኖችን አስተናግደዋል

አንተም አንቺም ምንም ያህል ህመም በውስጥሽ ቢኖር እስቲ ሳቄ ሸፍንልኝ ብለህ ብለሽ ሳቅሽን አስተጋቢ ሁሌ ስትታወቂ በሳቅ ታወቂ ሀዘንሽ ፊትሽ ላይ አይነበብ የውስጥሽን የሚያነብ ድንቅ አምላክ ባለበት ጭንቀትሽን እኔ እጨነቃለሁ እያለሽ ስለምንስ ይከፋሻል ስለምንስ ድብርትን ታስተናግጃለሽ
አንቺ የመኖር ድምቀት ነሽ አንተ የመኖር ድምቀት ነህ ሀዘን አይመጥንህም


@erasnflega
@erasnflega
@erasnflega