Get Mystery Box with random crypto!

መልዕክት 2 ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች። | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

መልዕክት 2

ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።

ከነገው ቁጭት የማምለጫው መንገድ! 
,
ማድረግ ስትችሉ ሳላችሁ የሰነፋችሁለት ጉዳይ ማድረግ የማትችሉበት ጊዜ ሲመጣ ቁጭታችሁ እንደሚሆን አስታውሱ። አሁን ማድረግ የምትችሉትን ስታደርጉ የማትችሉበትም ጊዜ እንደሚመጣ እያሰባችሁ ማድረግን አትዘንጉ። 

 የምንሸከመው ኃላፊነት እየጨመረ ሲመጣ ከጊዜ ያለው ሰውነት ወደ ጊዜው የተጣበበት ሰው ወደ መሆን እንደምንሔድ አስታውሱ። ጊዜ ሳላችሁ ጊዜኣችሁን ተጠቀሙት። ዛሬ ያላችሁ የመሠላችሁን ጊዜ ጊዜ እንደሌለው ሰው ተጠቀሙት።  ይህ መልእክቱን በራሴ አማርኛ ስፈታው ነው

የምትቆጩበት ጊዜ ሳይመጣ ብትነቁ ምን ይመስላችኃል?

ሲል ነበረ አንድ የህይወት አሰተማሪ ሰሞነኛ መልስ የሌለውን ጥያቄ ያስከተለብን መልሱ እኔም አልገባኝም በሰፊው ሳገኘው እጠይቀዋለሁ


@erasnflega
@erasnflega