Get Mystery Box with random crypto!

ሰሞኑን አንድ ወዳጄ በብዙ ሲያስተምረኝ ነበረ የቆየው እንዴት? አትሉም? አዎ እንደዛ | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

ሰሞኑን አንድ ወዳጄ በብዙ ሲያስተምረኝ ነበረ የቆየው
እንዴት? አትሉም?
አዎ እንደዛ ነው
ነገሩ እንዲህ ነው...............

"ከብዙ ተናጋሪዎች መሀል ዝምተኛ መሆን አዋቂነት ነው ምክንያቱም ቢያወራ የሚያወራው ነገር ውይይይይይይይይ የሚያስብል ነውና ይህ ደግሞ ያ ሰው ከጠበቅነው በላይ ይቀልብናል"ነበር ያለው ይህንን የተናገረው በአንድ አጋጣሚ ነበረ ይህም አንድ ግለሰብን ያተኮረ ነበር
በጣም ትልቅ ቦታ የሰጠናቸው ዝምታዎች ጀርባ የማናውቃቸው ማንነቶች አሉና አባባሉን ብወደውም ግን እኛነታችንን የሚያስንቅ ቃላት ከምናወራ ዝምታው ይሻለናል።


@erasnflega
@erasnflega