Get Mystery Box with random crypto!

' ጀግና ማለት ፍርሃት የማይሰማው አይደለም ፤ ፍርሃቱን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ነው። ' Ena ene | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

" ጀግና ማለት ፍርሃት የማይሰማው አይደለም ፤ ፍርሃቱን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ነው። "
Ena enem eyetegafegheku new yaw jegna negne lemalet Becha sayhon eyetegafetheku new it's normal liife getan



እንደ አሸናፊ አስብ!

ሰው ምንድነው ቢሉ ደጋግሞ ያሰበውን ነው ይባላል፤ ስለዚህ ለማን ብለህ ነው አብዝተህ የጎደለህን ከሰው ያሳነሰህን የምታስበው?!

በቃ ተዓምር መስራት እንደምትችል ባንተ ምክንያት መጀመሪያ የራስህ ከዛ የቤተሰቦችህ ህይወት እንደሚቀየር አስብ እሱን እውነት ለማድረግ የምትችለው ጥግ ድረስ ጣር የቀረውን ለፈጣሪ ተወው!


የናንተው



@erasnflega