Get Mystery Box with random crypto!

የሰዎችን አድናቆት እንደ ትልቅ መስፈርት መውሰድ ከጀመርክ በአንተ ላይ ሙሉ ስልጣን እየሰጠሀቸው ነ | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

የሰዎችን አድናቆት እንደ ትልቅ መስፈርት መውሰድ ከጀመርክ በአንተ ላይ ሙሉ ስልጣን እየሰጠሀቸው ነው። ዛሬ አድናቆታቸው በደስታ ሰማይ ሊያደርስህ ይችላል ነገ ግን ከባድ ትችትና ስድባቸው ሞራልህን መሬት ፈጥፍጦ ራስህን እንድትጠላ ሊያደርግህ ይችላል።

ስለዚህ የሰዎች አድናቆትም ሆነ ትችት የእነሱን ምልከታ እንጂ ያንተን ትክክለኛ ቦታ አያሳይም! አስተያየታቸውን ግን ራስህን ለማሻሻል ትጠቀምበታለህ እንጂ በፍፁም አምነህ አትደገፍበትም።
@ erasn flega