Get Mystery Box with random crypto!

መፅሀፈ ምሳሌ 'በሌላ ሰው ላይ ያለውን ቆሻሻ ማንም ማግኘት ይችላል፤ አንተ ግን ወርቁን ፈላጊ ሁን | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

መፅሀፈ ምሳሌ "በሌላ ሰው ላይ ያለውን ቆሻሻ ማንም ማግኘት ይችላል፤ አንተ ግን ወርቁን ፈላጊ ሁን" ይለናል። ወዳጄ በሌላ ሰው ውስጥ ብቻ ሳይሆን የራስህንም ወርቅ መፈለግና ማንነትህን ማውጣት ወሳኝ ነው!

ድንቅ ረቡዕ ተመኘንላችሁ
@erasnflega