Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይረክተር ደ/ር አብዱርቃድር ጋልጋሎ እና የእርሶን የ | EPSS Hawassa Hub

የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይረክተር ደ/ር አብዱርቃድር ጋልጋሎ እና የእርሶን የማኔጅመንት አባላት እንድሁም የሀዋሳ ከተማ ከንቲ
ረ/ፕ ፀጋዬ ቱኬ ፣ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኋላፍ ፣ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስትቱቱ ዋና ዳይረክተር አቶ አስናቄ ፣ የሲዳማ እና የደቡብ ክልል ጤና ቢሮች የማኔጅመንት አባላት፣ የሀዋሳን ቅርንጫፍን በመጎብኘት የአጠቃላይ ሥራችን እና የድካማችንን ዉጤት በማየት ስላበረታታችሁን እና የእዉነት ምስክርም ስለሆናቹልን እጅግ አድርገን እናመሠግናለን!!!

#ኢትዮጵያ_መድሀኒት_አቅራቢ_አገልግሎት_የሀዋሳ_ቅርንጫፍ_ሠራተኞች።