Get Mystery Box with random crypto!

#የሚሰራ_ይበረታታል!! በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሀዋሳ ቅርንጫፍ እጅግ ውጤታማ | EPSS Hawassa Hub

#የሚሰራ_ይበረታታል!!

በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሀዋሳ ቅርንጫፍ እጅግ ውጤታማ በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ቅርንጫፎች እና ከአፍርካ ተወዳዳሪዎች ልቀን ስለተገኘን የ2021 የአፍርካ ካይዘን ተሸላሚ በመሆን ከኢትዮጵያ አፍርካ ካይዘን ኢንስቲትዩት ማበረታቻዎችን እና ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል።

እንኳን ደስ አለን!!

በልዮ_ሁኔታ #የአፍሪካ_ካይዘን_ሽልማት አሸናፊ እንዲሆን አስችሏል።

እውቅናና በርካታ ሽልማቶች የማበርከት ስነስርዓት ተካሂዷል።

የሚሰራ ሊበረታታ ይገባል!!