Get Mystery Box with random crypto!

እነዝህን ከላይ በፎቶ የምትመለከቷቸዉን መድሀኒቶች በቅርቡ የአገልግሎት ጊዘያቸዉ የምያበቃ ስሆን ፣ | EPSS Hawassa Hub

እነዝህን ከላይ በፎቶ የምትመለከቷቸዉን መድሀኒቶች በቅርቡ የአገልግሎት ጊዘያቸዉ የምያበቃ ስሆን ፣ ሁሉም የመንግስት ተቋማት ሞደል-19 እና የዉክልና ደብዳቤ በመያዝ ከመደበኛ ጤና ፒሮግራም ቢሮ በመቅረብ በነጻ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

#EPSS_Hawassa_Hub