Get Mystery Box with random crypto!

-በአባቶቻችን ጥበብ በተሞላበት አካሄድ፣ በገዳማውያን ጸሎት፣ የምእመናን ልቅሶ መነበረ ጸባዖት ደር | የኤፍሬም እይታዎች (መ/ር)

-በአባቶቻችን ጥበብ በተሞላበት አካሄድ፣ በገዳማውያን ጸሎት፣ የምእመናን ልቅሶ መነበረ ጸባዖት ደርሶ መልስ አሰጥቶናል፡፡
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ!

"በቅርቡ በቤተ ክርስቲያናችን ተከስቶ የነበረው ችግር በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሰረት ተፈቷል"
---የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ

- "ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሦስቱ አባቶች መመለስ እግዚአብሔርን ታመሰግናለች"--- ብፁዕ አቡነ አብርሐም

@የታሰሩት አገልጋዮችና ምእመናን ይፈቱ፡፡ ፍጻሜውን ያሳምርልን