Get Mystery Box with random crypto!

🦋pic🦋

የቴሌግራም ቻናል አርማ enufetu — 🦋pic🦋 P
የቴሌግራም ቻናል አርማ enufetu — 🦋pic🦋
የሰርጥ አድራሻ: @enufetu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 291
የሰርጥ መግለጫ

╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩

Welcome to this channal 😍😍
TO GET DAILY AMAZING
✨ #photo
🎬 #video
📺#vine
👭 #dance
🎶#kewtey
🖤🖤
For cross @Enutiyee

Join
@enufetu

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-09-21 08:10:17
ላንቺ ግን አልነበርኩም
አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም
አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም
አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው
አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም
ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው
ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን
አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው
ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም
አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ
ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል
ላንቺ ግን አልነበርኩም………………
አንድ አመት ተቆጥረውም ካንቺ ውጪ ግን አሁንም ሴቱ ሴት አይመስለኝም ግን አብሬሽ መሆን አልፈልግም ብፈልግም አንቺ የሌላ ነሽ

@whiyg
723 views......., 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 06:37:18 ይህ ልቤን እኔ አላምነውም
ለሱ ሲሆን ድፍረት
የለውም
@Lolitana
667 views......., 03:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 06:41:27
Cute








Join it @enufetu
649 views......., edited  03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 06:41:27






Join it @habashamuslime
594 views......., 03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-19 21:51:59
*ሰልሰቢላ* አዝናኝ'ና አስተማሪ ታሪክ ብቅርብ ቀን በ OFFICIAL HAYUTI ይጠብቁን

ሰ..ል..ሰ..ቢ..ላ
551 viewsYuna , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-18 14:11:17 ለካ ይቻላል እያስመሰሉ መሳቅ ውስጥህ እንደ እሳት እየነደደ ጥርስን ማሳየት
ለካ ይቻላል አብሮህ ያለው ሰው በትርፍ ሰአቱ እንደሚመጣ እያወክ ደስተኛ መስለህ መኖር
ለካ ይቻላል መውደዱ የውሸት እንደሆነ እያወቅህ እወድሀለሁ ስልህ የእውነት አርጎ ማሰብ……ልብህ እውነቱን እያወቀ ውሸቱን መናፈቅ ለካ ይቻላል መጨረሻው እንደማያምር እያወቁ በንፁህ ልብ ያንን ሰው መቀበል
ግን ህመም አለው ውሸቱ አልቆ አንድ ቀን እንደሚሄድ እያወቁ የሚሄድበትን ጊዜ ትንሽ አርዝመው ጌታ ብሎ መፀለይ እየሞቱ ለመኖር እንደመጣጣር ማለት ነው
576 views......., 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 09:49:51
መልካም ጁምዐ

official hayuti || @yane_zemen
540 viewsYuna , 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ