Get Mystery Box with random crypto!

ላንቺ ግን አልነበርኩም አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺ | 🦋pic🦋


ላንቺ ግን አልነበርኩም
አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም
አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም
አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው
አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም
ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው
ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን
አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው
ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም
አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ
ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል
ላንቺ ግን አልነበርኩም………………
አንድ አመት ተቆጥረውም ካንቺ ውጪ ግን አሁንም ሴቱ ሴት አይመስለኝም ግን አብሬሽ መሆን አልፈልግም ብፈልግም አንቺ የሌላ ነሽ

@whiyg