Get Mystery Box with random crypto!

@Enkopa👑👑👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ enkopaqueen — @Enkopa👑👑👑 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ enkopaqueen — @Enkopa👑👑👑
የሰርጥ አድራሻ: @enkopaqueen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 259

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-04 07:50:02
ምስክያ ህዙናን መድሃኔአለምን ቤተ ክርስትያን ሲጠብቅ የነበረጨወጣት።

ኦርቶዶክስ ስለተነካች ተበሳጭተሃል ግን ደግሞ ለመናገር ሼም ይዞሃል?

ዱርዬ ነኝ ብለህ ከቤተክርስቲያን ርቀሃል?

አሁን ከመሬት ተነስቼ ሐይማኖቴ ብል በእኔ አያምርም ብለህ አስበሃል?

ሰኞ ጥቁር ስለብስ ሰው ምን ይለኛል ብለሃል?

አባቴ ጠላቶችህ ግን ይሉኝታ የላቸውም ሼም የሚባል አልፈጠረባቸውም! ነገ እሱ እኮ እንደዚህ ነው ብለው አይምሩህም!

ገገማ ሁን!
በሃይማኖቴ ማንንም አልሰማም በል!
ለቅዱስ ሲኖዶስ መታዘዝህን አሳይ!
አባቶችህን ስማ!
(ይህን መልክት ኦርቶዶክስ ለሆነ ጓደኛችሁ በሜሴጅ በመላክ ኅብረታችንን እናጠንክር!)
42 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 07:50:02
እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ሠላም ነው
አሁን በኢትዮጵያ ከለሊቱ 9 : 20 ሆኗል ተወዳጆች

እንግዲህ የአዲስ አበባ ልጅ ልኩን አሳይቷል በፍፁም
ጨዋነት በሚገርም ሥነ ምግባር ቤተክርስቲያንን በንቃት
ከወንበዴዎቹ ለመታደግ እየተፈለመ ነው

አሁንም ምዕመናኑ መመጣቱን አላቆመም
38 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 21:37:07 ኦርቶዶክስ ስለተነካች ተበሳጭተሃል ግን ደግሞ ለመናገር ሼም ይዞሃል?

ዱርዬ ነኝ ብለህ ከቤተክርስቲያን ርቀሃል?

አሁን ከመሬት ተነስቼ ሐይማኖቴ ብል በእኔ አያምርም ብለህ አስበሃል?

ሰኞ ጥቁር ስለብስ ሰው ምን ይለኛል ብለሃል?

አባቴ ጠላቶችህ ግን ይሉኝታ የላቸውም ሼም የሚባል አልፈጠረባቸውም! ነገ እሱ እኮ እንደዚህ ነው ብለው አይምሩህም!

ገገማ ሁን!
በሃይማኖቴ ማንንም አልሰማም በል!
ለቅዱስ ሲኖዶስ መታዘዝህን አሳይ!
አባቶችህን ስማ!
ይህን መልክት ኦርቶዶክስ ለሆነ ጓደኛቹህ በሜሴጅ ላክ
43 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 13:54:02
34 views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 10:19:42
48 views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 10:17:59
47 views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 10:16:35
50 viewsedited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 22:21:52 "ሰማይ ናት የኔ ሴት"

እኔ ምወዳት ሴት ፀሀይ አደለችም
ፀሀይ ነሽ ከምላት ደመና ነሽ ብዬ
ይሻላል ማኩረፏ
አለም በሚያሰጭንቅ በዚህ ዘመን ሙቀት
ማቃጠል ነው ትርፏ
እና ለኔ የኔ ቆንጆ
ኮከብ ከደመና
ፀሀይ ከጨረቃ
አትኩራ ምትዳድስ የምታይ አድቅቃ
ሁሉን ምታስተውል
በፅኑ ልቦና
ጨረቃን ከኮከብ ፀሀይን ከደመና
የማትለዋወጥ ጊዜዋን ጠብቃ
አገናዝባ ምትቆም ሁሌም ተጠንቅቃ
ቀና ብዬ ሳያት የምታደርግ ሀሴት
ቦታ ማትቀይር ሰማይ ናት የኔ ሴት!!
53 viewsedited  19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 00:22:33
18 views21:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 00:21:03
Leteweseta yahelel


Ke Amet Amet yadereseken fetari hoy temesegen
18 viewsedited  21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ