Get Mystery Box with random crypto!

@Enkopa👑👑👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ enkopaqueen — @Enkopa👑👑👑 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ enkopaqueen — @Enkopa👑👑👑
የሰርጥ አድራሻ: @enkopaqueen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 259

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-31 11:38:15
Yordiye

Nabsken ba gent yanurate yene yewah
48 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 11:48:49 Channel photo updated
08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:54:42 አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ቅቤ ሲቀቡ አይታችሁ ይሆናል ታድያ ይሄን ያየ አንድ ሰው ቅቤን እንዲ ሲል ይጠይቃታል

" :-ቅቤ ሆይ እንዴት አናት ላይ ወጣሽ ይላታል

:-ቅቤም ቀበል አድርጋ ተገፍቼ በማለት ትመልስለታለች "(ወተት ተንጦ አይደል ቅቤ የሚሰጠው)

ታድያ የሰው ልጅ ስትሆን ስትገፋ ወደ ስኬትህ እየቀረብክ እንደሆነህ አስበህ ወደ ፊት ተራመድ

መልካም ውሎ
17 viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 09:51:54
ትዝታ...


ስንት ትላንት ሞቶ ስንት ዛሬ አለፈ
ስንት ነገ ደርዞ ዛሬን ተሰለፈ
ካላሰብነው ጥሎን ቀኑ እየነጎደ
ስንት መልካም መጣ ስንት መጥፎ ሄደ
በዛሬ መርከብ ላይ እየተሳፈርን
ስንት ትላንት ሸኘን ስንት ዛሬ ኖርን
ትላንት ላይ ሆኖ ዛሬን የሚረታ
ዛሬ ላይ ተቀምጦ ነገን የሚፈታ
ይሄ ነው ትዝታ...

                                                      
22 viewsedited  06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 08:06:39
Sama senbet
13 viewsedited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 10:40:08
ማርች 8 የሴቶች ቀን! ለመሆኑ ዕለቱ ለምን ይከበራል?

• ከ3 ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ተደፍራለች (UN)
• በአለማችን ዕድሜቸው ከ15 እስከ 44 የሆኑ ሴቶች ከካንሰር፣ ከጦርነት፣ ከመኪና አደጋና የወባ በሽታ ይልቅ አስገድዶ የመደፈር ስጋት ያሳስባቸዋል (UN)
• 603 ሚሊዮን ሴቶች ጾታዊ ጥቃት ወንጀል ባልሆነባቸው አገራት ውስጥ ይኖራሉ (UN)
• በአሁኑ ወቅት በአለማችን 700 ሚሊዮን ያህል ሴቶች ዕድሜያቸው 18 ዓመት በታች ሆነው ያገቡ ሲሆን 250 ሚሊዮን ሴቶች ደግሞ ዕድሜያቸው 15 ዓመት በታች ሆነው ያገቡ ናቸው (UNICEF)
• በየአመቱ በአለም ላይ ከ600-800 ሺህ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውሮች ይካሄዳሉ፡፡ ከሚካሄደው የህገ ወጥ ሰዎች ዝውውር ከአምስት አራቱ ሴቶች ነው፡፡ (Trafficking.org)
• በየአመቱ 62 ሚሊዮን ሴቶች የትምህርት ዕድል አያገኙም (Makers)
• የአለማችን116 ሚሊዮን ሴት ተማሪዎች (25 በመቶ ያህሉን የሴት ተማሪዎችን ቁጥር ይዛል) አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አያጠናቅቁም፡፡
• በአለማች ለሴቶች የሚከፈለው ክፍያ ከወንዶች አንጻር ከ60-75 በመቶ ያነሰ ነው (PBS)
• 155 አገራት ሴቶችን ኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚገድብ ህጎች ሲኖራቸው 100 አገራት ደግሞ ሴቶች የሚሰሩትን የስራ አይነት ገድበዋል (The Guardian)
• በየደቂቃው አንድ እናት በወሊድ ምክንያት ትሞታለች (UN)
• በአለማች 200 ሚሊዮን ሴቶች በግዳጅ ይገረዛሉ (World Health Organization)

መለካም የሴቶች ቀን
20 views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 10:16:09
ስዕሉ በሮማን ቻርቲ ውስጥ ይገኛል። ምንም እንኳን ስዕሉን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናየው የማይመች ስሜት የሚያሳድር ቢሆንም የተሳለበትን አላማ እና ከስዕሉ ጀርባ ያለውን ታሪክ ስንሰማ በርግጥ ድንቅ ስሜት ያጭራል።
°°°
በአውሮፓ ምድር በፈረንሳይ ሀገር lious XIV በነገሰበት ዘመን ሲሞን የተባለ አንድ ሰው በፈፀመው ወንጀል የሞት ፍርድ ይበየንበታል። የሞት ፍርዱም በርሃብ እንዲፈፀም ወይም እንዲተገበር ፤ ርሃቡ እስኪገድለው ድረስም ወይኒ ቤት እንዲቆይ ወደ ማቆያው ይወረወራል።
ይኸን የሰማችው ፖሮ የምትባል ሴት ልጁ የሚሞትበት ቀን እስኪደርስ ድረስ ለመጎብኘት መንግስቱን ትማፀናለች። መንግስቱም ምንም አይነት የሚበላ ነገር ሳትይዝ እንድትጎበኘው ፈቃዱን ይሰጧታል።
°°°
ልጁም ለወራት በየቀኑ ምግብ ሳትይዝ ገብታ ጎብኝታው ትወጣለች። በወራት ውስጥ በርሃብ የተነሳ የሲሞን መጠውለግ መክሳት እንዲሁም ሞት ቢጠበቅም ሰውዬው ወዙ የተሻለ እየወጣ እያማረበት ለ6 ወራት ይቀጥላል። ይኸን ያስተዋሉ ፓሊሶችም ምን እየበላ እንደሆነ ሲሰልለሉ የገዛ ልጁ ጡቷን ከጨቅላ ልጇ አትርፋ የአባቷን ህይወት ለማሰንበት ስትል እያጠባችው እንደሆነ አዩ።
°°°
ይኸን ነገር ሪፓርት ሲያደርጉ ስለፍቅሯ ሲባል ሰውዬውን በነፃ እንዲለቀቅ ተወስኗል።
°°°
ይኸ ስዕል በ30 ሚሊዮን ዩሮ የተሸጠ ሲሆን የምንጊዜ ውድ ስዕሎች ውስጥ ይመደባል።
°°°
ሀውልቱም David klndt በተባለ ዲዛይነር 1741 ማቆያ ቤቱ ወደዚህ ከአንድ ዓመት በፊት የቀረፀው ነው።
°°°
ስዕሉ እና ሀውልቱ ሴት ልጅ ለአባቷ ያላትን ከፍተኛ ፍቅር ያሳያል ተብሎም ይታመናል።
20 viewsedited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 10:53:55 አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች!

     አድዋ

#የድል_በአል
24 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 10:53:55
"ድፍረት፣ ልባምነት፣ ዘመናዊነት፣ ቅንነት፣ አርቆ አሳቢነት፣ አልገዛም ባይነት #ከልብ_ሀገር_ወዳድነት...
ይህ ነው #ምኒሊክ

እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ!

#Adwa #አድዋ #Ethiopia # #Africa #ምኒሊክ #VictoryDay #habesha #ጣይቱ #Tayitu

Join Us
24 viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 17:33:13
እስኪ ሁላችም “ሯሯሯ” እንበል

አድዋ
33 viewsedited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ