Get Mystery Box with random crypto!

@Enkopa👑👑👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ enkopaqueen — @Enkopa👑👑👑 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ enkopaqueen — @Enkopa👑👑👑
የሰርጥ አድራሻ: @enkopaqueen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 259

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-07 21:16:21
17 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:14:36
19 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 11:42:49 አስገራሚ ታሪክ ነው እባክወትን ሼር ያድርጉት

አንድ ዳቦ ጋጋሪ ከአንድ ገበሬ ሁልጊዜ አንድ ኪሎ ቅቤ ይገዛ ነበር አንድ ቀን ዳቦ ጋጋሪው ገበሬው የሚሸጥለት አንድ ኪሎ ቅቤ በትክክል አንድ ኪሎ መሆኑን ለማረጋገጥ ቅቤውን ሊመዝን ይወስንና ቅቤው አንድ ኪሎ አለመሆኑን ይደርስበታል ዳቦ ጋጋሪው በሁኔታው በጣም ስለተበሳጨ ገበሬውን ፍርድ ቤት #ይከሰዋል! ዳኛው ገበሬውን የሚሸጠውን ቅቤ እንዴት እንደሚመዝን ጠየቀው የተከበሩ ዳኛ፣ እኔ ኋላቀር ገበሬ ነኝ ቤቴ ውስጥ ሚዛን እንጂ የሚዛን ድንጋይ የለኝም "በማለት መለሰ" ታዲያ ቅቤውን እንዴት ነው የምትመዝነው?" በማለት ዳኛው ጠየቁት የተከበሩ ዳኛ፣ ዳቦጋጋሪው ከኔ ቅቤ ከመግዛቱ በፊት እኔ ከሱ አንድኪሎ ዱቄት እገዛዋለሁ ሁልጊዜ ቂቤውን ሊወስድ ሲመጣ ከሱ የገዛውትን አንድ ኪሎ ዱቄት ሚዛንላይ በማስቀመጥ እኩል ክብደት ያለው ቅቤ መዝኜ እሸጥለታለሁ ስለዚህ ኪሎው አነሰ ከተባለ ተጠያቂ እኔ ሳልሆን ዳቦ ጋጋሪው ነው" በማለት መለሰ በህይወት ውስጥ የምናገኘው ለሌሎች የሰጠነውን ያክልነው በሰፈሩት ቁና ተመልሶ ይሰፈርሎታል እንዲል  ብዙ እንዲሰጠን አብዝተን እንስጥ
29 viewsedited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 11:03:25 #ገዳይ ፈገግታዋ




ተአምር አየው ልበል!
የዛች ኮረዳ ጥርስ
እንደ በቆሎ እሸት
ልክ የፈነዳ ጥጥ
መስሎ ተደርድሯል
አቤቱ ይገርማል!
በረዶ ንጣቱ መቼ ያስደምማል
የሷን ላየውማ በረዶ ምንድነው?
ብሎ ይጠይቃል
ጭራሽ ፈገግታዋን ስታስመለክተኝ
አይኔም አልነቀል ሰውነቴም ከዳኝ
መሄጃዬም ጠፋኝ!

ምን እላለው እኔ...
ተአምር አየው ልበል!
ሳቋም ተዋጊ ነው ይመስል ጦረኛ
ወራሪ ልኮብኝ ሆኛለው ምርኮኛ
አልደነቀኝ እኔስ በአንፀባራቂው
በፈኩት ጥርሶቿ ልቤ መታገቱ
እንኳን እኔ ቀርቶ
ሀገር ገዢስ ቢሆን
መች  ይቀርለታል በሷ መረታቱ
እንግዲያውስ እቱ ለኛም አስቢልን
አንቺም አታቆሚ ሁሌ መሳቅሽን
ለፈገግታሽ ጮራ
ለሳቅሽ እንፋሎት
ሳሎድ በግዴ እገዛልሻለው
አንቺም ሰከን አርጊው
ስቀሽ ስታስቂኝ እሞትብሻለው!
27 viewsedited  08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:25:21 .......አንቺ'ና ቁንጅናሽ .....
      
        እኔም ለኔ ስልሽ
   ሌላም ሠው ሢመኝሽ
    ተወዳድርኩ እኔም
      የግሌ ላደርግሽ
    ግና ምን ያደርጋል
    መስፈርትሽ ይከብዳል
    እንኳን  እኔ ቀርቶ
  እብዱም ደግሞ ያብዳል!!    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
29 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:31:34
30 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 10:27:17
37 views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 21:12:38
44 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 02:29:01
15 views23:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:52:04 Hulem belebachen nek wendeme
46 views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ