#ቅዳሜ_23_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።” — ቆላስይስ 2፥12 “buried with Him in baptism, in which you also were raised with Him through faith in the working of God, who raised Him from the dead.” — Col 2:12 (NKJV) 167 views04:00