Get Mystery Box with random crypto!

#እሁድ_24_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ገላትያ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እኔ ለ | EECMYMC-YM

#እሁድ_24_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



ገላትያ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ እኔ ለእግዚአብሔር ሕያው ሆኜ እኖር ዘንድ በሕግ በኩል ለሕግ ሞቼ ነበርና።
²⁰ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።




Gal 2 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ For I through the law died to the law that I might live to God.
²⁰ I have been crucified with Christ; it is no longer I who live, but Christ lives in me; and the life which I now live in the flesh I live by faith in the Son of God, who loved me and gave Himself for me.