. #የግጥም_ጊዜ #አስችለኝ ይሁዳን ታቅፈህ ችለህ ያሳለፍክበት ሻጩን ከልብ ወደህ እግር ያጠብክበት ያ ልዩ ትዕግስት ያኛው ቻዩ ፍቅርህ በኔም ልብ ይሞላ "መሸከም" "መቻልህ" ቦግ ግው አይበለኝ አዳም ባህሪዬ አሮጌው ትዝታ ስገኝ መሃላቸው በአናዳጆች ምርሃል በሻጮቼ ተርታ #EECMYMC_YM ለጥያቄና አስተያየት @EECMYMC_YM_bot Join Us Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #MekaneYesus #MekaneYesusYouth #Protestant 185 views11:01