የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
85.31K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashionnns
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2023-06-11 18:22:18
ማንችስተር ዩናይትዶች ዴቪድ ዴሂያን ለመተካት የኤቨርተኑን ግብ ጠባቂ ጆርዳን ፒክፎርድን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
➛ [talkSPORT]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.4K viewsDuche_Velle, 15:22
2023-06-11 18:18:02
ኒዉካስትሎች ጄምስ ማዲሰንን ለማስፈረም ቶተንሀምን ለመርታት ተቃርበዋል።
➛ [SkySportsNews]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.4K viewsĎuche_Vélle, 15:18
2023-06-11 14:56:06
ጋርዲዮላ ቻንፒዮንስ ሊግን ለሶስተኛ ጊዜ ያሸነፈ ሶስተኛው አሰልጣኝ ሆኗል
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.8K viewsYαႦ ʝɾ, 11:56
2023-06-11 14:08:40
ማንቸስተር ሲቲ ነሐሴ 16 በግሪክ አቴንስ በ ዩኤፋ ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ከሲቪያ ጋር ይጫወታሉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.8K viewsʟᴇᴏ ɪᴍʀᴀɴ , 11:08
2023-06-11 12:54:33
አርሰናል የተጫዋቻቸዉን ሪስ ኔልሰንን ዉል ለማደስ ከሙሉ ስምምነት ላይ ደርስዋል። በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል።
እስከ 2027 ድረስ የሚያቆይ ዉል ሲሆን ለአንድ ተጨማሪ ዓመት የማራዘምም አማራጭ አለዉ።
ክለቡ ከ ሌላ ክለቦች የሚቀረቡ ጥያቄዎችን ለማስወገድ ኔልሰን በተቻለ ፍጥነት እንዲፈርም እየጠበቁ ነዉ።
➛ [Fabrizio Romano]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.8K viewsDuche_Velle, 09:54
2023-06-11 11:31:17
ፌዴሪኮ ቫልቬሪዴ አልቫሮ ሞራታ ላይ ስለሰራዉ ታክቲካል ፋዉል የተናገረዉ
"በቻልኩት ፍጥነት ሞራታን ለመያዝ ስሮጥ ነበር። የሆነ ሰዓት ላይ ከሩቅ ግደለዉ የሚል ድምፅ ሰማሁ። ሰርጂዮ ራሞስ ነበር።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.8K viewsDuche_Velle, edited 08:31
2023-06-11 11:08:03
አርሰናል በዴክላን ራይስ ስምምነት ላይ በቀጣይ ሳምንት ወደ ወሳኝ ደረጃዎች ይገባሉ።
በቅርብ ቀናቶች አዎንታዊ ንግግሮች ካደረጉ በኃላ ይፋዊ ጥያቄ በቅርቡ ይጠበቃል።
ተጫዋቹ በእንግሊዝ ለመቀጠል ቅድሚያ ስለሚሰጥ መድፈኞቹ ከባየር በላይ እንዳሉ ይሰማቸዋል ነገርግን የጊዜ አጠባበቅ ለአርሰናል ወሳኝ ይሆናል።
➛ [Fabrizio Romano]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.7K viewsDuche_Velle, 08:08
2023-06-11 10:59:10
ልክ በዚህ ቀን ከ 13 ዓመታት በፊት የ2010 የዓለም ዋንጫ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ!
የማይረሳዉ የ ሻባላላ የመክፈቻ ጎል!
የፍራንክ ላምፓርድ የተሻረዉ ጎል!
እነዛ ቩቩዜላዎች!
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.6K viewsDuche_Velle, 07:59
2023-06-09 19:42:55
የኢትዮጲያ ቡና ስፓርት ክለብ ትክክለኛና ወቅታዊ የክለቡን ሙሉ መረጃ ከታች ባለው ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ብቻ ያግኙ!
የአቡኪ አስገራሚ ብቃትና ያስቆጠራቸው ጎሎች ይመልከቱ
@Ethiopian_Coffee_Sc
111 viewsEzra ❷❶, 16:42
2023-06-09 19:40:08
በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው
እውነት ዝም ብላቹ join በሉ
ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም JOIN ብለው አብረን እንሳቅ
112 viewsEzra ❷❶, 16:40