የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
85.31K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashionnns
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 420
2022-07-16 19:53:29
እንደ ዘገባዎች ከሆነ ሊቨርፑል የአያክሱን ተጫዋች አንቶኒን ከማንችስተር ዩናይትድ ለመጥለፍ ዝግጁ መሆናቸዉ ተዘግብዋል።
➛ [Yahoo Esportes]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
657 viewsĎuche_Vélle, 16:53
2022-07-16 19:49:17
ጁቬንቱስ የአትሌቲኮ ማድሪዱን አጥቂ አልቫሮ ሞራታን ለማስፈረም በድጋሚ ድርድር ለመክፈት ዝግጁ ናቸዉ።
ሞራታ ያለፉትን ሁለት ዓመት በዉሰት በጁቬንቱስ ቤት ማሳለፉ የሚታወቅ ነዉ።
➛ [Calciomercato]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
697 viewsĎuche_Vélle, 16:49
2022-07-16 19:45:22
ባርሴሎና በርናንዶ ሲልቫ ላይ ፍላጎት ቢኖራቸዉም ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን የመሸጥ ምንም ሀሳብ የላቸዉም።
➛ [The Mirror]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
723 viewsĎuche_Vélle, 16:45
2022-07-16 19:45:04
692 views 🅥🅐🅝 🅒🅡➐ , edited 16:45
2022-07-16 19:43:04
ፍላሚንጎ የቀድሞዉን የቼልሲ ተጫዋች ኦስካርን ከ ሻንጋይ SIPG ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸዉ።
➛ [Fabrizio Romano]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
687 viewsĎuche_Vélle, 16:43
2022-07-16 19:38:12
ሮበርት ሌዋይዶዉስኪ በባየርንሙንክ ቤት ያሳካቸዉ ክብሮች:-
ቡንደስሊጋ:
ቻምፕዮንስሊግ:
ዩኤፋ ሱፐር ካፕ:
የክለብ ዓለም ዋንጫ:
DFB-ፓካልl:
DFL-ሱፐርካፕ:
የፊፋ የወንዶች ምርጥ ተጫዋች:
የአዉሮፓ የወርቅ ጫማ:
የባላንዶር የዓመቱ ምርጥ አጥቂ:
Robert Lewandowski’s run at Bayern was ridiculous
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
714 viewsĎuche_Vélle, 16:38
2022-07-16 19:32:30
የሮበርት ሌዋንዶዉስኪ ቁጥሮች:-
375 ጨዋታዎች
344 ጎሎች
72 አሲስቶች
LEGENDARY striker
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
674 viewsĎuche_Vélle, 16:32
2022-07-16 19:29:15
የባየርንሙኒኩ አሰልጣኝ ዩሊያን ኔግልስማን ክርስቲያኖ ሮናልዶን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ የተበላዉን ዘገባ አስተባብለዋል/አልተቀበሉትም።
➛ [cfbayern]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
703 viewsĎuche_Vélle, 16:29
2022-07-16 19:28:50
ፔፕ ጋርዲዮላ በ2015-16 ማንቸስተር ሲቲን ከወረሰው በኃላ በቡድኑ ውስጥ የቀረው ብቸኛው ተጫዋች ኬቨን ደብሩይን ነው።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
704 viewsBlack Marshmelo, edited 16:28
2022-07-16 19:23:07
ሮበርት ሌዋንዶዉስኪ የህክምና ምርመራዉን ለማጠናቀቅ እና ዉሉን ለመፈረም ስፔን ደርስዋል።
➛ [Gerard Romero]"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
753 viewsĎuche_Vélle, 16:23