Get Mystery Box with random crypto!

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dynamicsport — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dynamicsport — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dynamicsport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 85.31K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashionnns

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-11 23:03:07
ቶተንሀሞች አሁን ላይ ዴቪድ ራያን ለማስፈረም በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ላይ ለመድረስ ከጫፍ ደርሰዋል። የረጅም ጊዜ ዉል ሲሆን አዎንታዊ ንግግሮች ካደረጉ በኃላ ተስማምተዋል ማለት ይቻላል።

ራያ ወደ ስፐርስ ለመዘዋወር ክፍት ነዉ ነገርግን የክለብ ለ ክለብ ንግግሮች ወሳኝ ይሆናል። 40 ሚልዮን ፓዉንድ ክፍያ ለግብጠባቂዉ በብሬንትፎርዶች ተጠይቋል። ይህም ከፍተኛ ተደርጎ ይታሰባል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.0K viewsDuche_Velle, 20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 22:19:50
10 ክለቦች ቻምፕዮንስ ሊጉን ሳይሸነፉ መብላት ችለዋል:-

ኤሲ ሚላን
አያክስ
ሊቨርፑል
ማን ዩናይትድ
ባየርን ሙኒክ
ባርሴሎና
ኢንተር ሚላን
ማርሴ
ሬድ ስታር ቤልግሬድ
ማን ሲቲ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.2K viewsDuche_Velle, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:31:22
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.4K viewsDuche_Velle, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:16:25
𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የ ናፖሊው ኮኮብ ክቪቻ ክቫራስኬሊያ የ2022/23 የሻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.4K viewsʟᴇᴏ ɪᴍʀᴀɴ , edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:04:54
የ2022/2023 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ 11።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.4K viewsʟᴇᴏ ɪᴍʀᴀɴ , edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:02:19
𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሮድሪ የ2022/23 የሻምፒየንስ ሊግ  ምርጥ ተጫዋች ተብሏል::

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.3K viewsʟᴇᴏ ɪᴍʀᴀɴ , 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 19:53:07
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድን


"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
1.3K viewsDuche_Velle, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 19:36:38
OFFICIAL:-

ሆሳም አዋር በነፃ ዝዉዉር ሮማን ተቀላቅሏል።

እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየዉ ዉል ነዉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.3K viewsDuche_Velle, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 18:29:07
ማንችስተር ዩናይትድን ለመግዛት ሁለቱም ጥያቄ አቅራቢዎች በሚያደርጉት ፉክክር
ዝርዝር ስምምነቶችን ከክለቡ ሻጮች ጋር እያጠቃለሉ ይገኛሉ። ለረጅም ጊዜ የተጠበቀዉ ዉሳኔ በቀጣይ ሳምንት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ኳታሪዎቹ 6 ቢልዮን ፓዉንድ ካቀረቡ በኋላ ወደ ጨዋታዉ እንደተመለሱ ተማምነዋል።

[MikeKeegan_DM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.5K viewsDuche_Velle, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 18:24:07
አስቶን ቪላዎች አሌክስ ኦክስሌድ ቻምበርሊንን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

ተጫዋቹ በዚህ ክረምት ከሊቨርፑል ጋር ያለዉ ዉል የሚጠናቀቅ በመሆኑ ነፃ ወኪል የሚሆን ይሆናል።

[Liverpool Echo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1.4K viewsDuche_Velle, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ