Get Mystery Box with random crypto!

ቡድናችን የ2015 ውድድር ዘመን ዝግጅቱን ሐሙስ ነሃሴ 5/2014 ዓ.ም መዘገባችን ይታወሳል ቡድኑ | Dire Dawa Ketema Sport Club

ቡድናችን የ2015 ውድድር ዘመን ዝግጅቱን ሐሙስ ነሃሴ 5/2014 ዓ.ም መዘገባችን ይታወሳል ቡድኑ ከአርብ ነሃሴ 6/2014 ጀምሮ የህክምና ምርመራ ካደረገ ቡኃላ ቀጥታ ወደ ዝግጅት ስለሚገባ ሁሉም ተጫዋቾች በእለቱ ሪፖርት እንዲያደርጉ ክለባችን አሳውቀዋል።