Get Mystery Box with random crypto!

DIRE DAWA UNIVERSITY (SU)

የሰርጥ አድራሻ: @diredawa_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.27K
የሰርጥ መግለጫ

Official Student Union Telegram Channel
ማስታወቂያ እንሰራለን 👇
@PromotionContact

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 11:07:12
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ

"Mom, your love is the heartbeat of our family. Thank you for all the sacrifices you've made and the endless love you've given. Happy Mother's Day!"

# happy Mothers Day !!!
6.1K viewsedited  08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 21:54:28
ነገ ታላቅ የሆነ የፅዳት ዘመቻ በግቢያችን ስለማካሂድ! ከዩኒቨርሲቲያችን አስተዳደሮች እና ከተማሪዎች ጋር በመሆን ታላቅ የሆነ የፅዳት ዘመቻ ስለሚካሄድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች፤ የክላስ ተወካዮች ፤ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባለት በሙሉ ነገ ማለትም ቅዳሜ 03/2016 ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት እንድትገኙ ስንል በታላቅ በአክብሮት እንጠይቃለን።
7.6K views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 16:16:06 ዛሬ ከድሬዳዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ቁጥር አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ የተዘረጋው ባለ 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ እየተደረገ ስለሆነ በድሬዳዋ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ የሚቆይ መሆኑን አያሳወቅን፡፡ዛሬ እያጋጠመ ባለው ኤለሌክትሪክ ኃይል ችግር ምክንያት ማስተካከያ እየተደረገ ስለሆነ የዛሬ ካፌ መግቢያ ሰዓት 12:00 መሆኑን ከአሁኑ እናሳስባለን።
7.8K views13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 16:01:56 ለስራ ሲባል የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

***

የኢትዮጵያ ኤለሌክትሪክ ኃይል ምስራቅ ሪጅን 1 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ ከድሬዳዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ቁጥር አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ የተዘረጋው ባለ 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ የሚቆይ መሆኑን አሳውቋል፡፡

ስለሆነም ክቡራን ደንበኞቻችን ከላይ በተጠቀሰው ቀን የኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
7.1K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 11:27:05 For All GC commite
(2016 batch Unions)

For all who are selected as 2016 gc commite. We would like to inform you that we have the general meeting in red hall @ 10:00. Don't miss out

Place:-red hall
Time :-10:00 L.t

DDUSU
8.5K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-06 15:43:29 ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

ኛ ቀን ቅዳሜ(25/09/2016 ዓ.ም ) የሚከበር መሆኑን እናሳውቃለን ።

Barattoota Eebbifamtoota(GC) maraaf:
Guyyaa 50ffaan kan kabajamu guyyaa sanbataa gaafa 25/09/2016 ta'uu isaa isin beeksisna.
10.4K views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 15:29:35
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች
13.1K views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 10:01:38 ማስታወቂያ

ሰሞኑን ካፌ በጋጠመው የሰራተኛ እጥረት ምክንያት በተከታታይ ስጋ መስራት ስላልቻሉ የዛሬ ምሳ ሰዓት ይቀርብ የነበረው ስጋ ወጥ ወደ ነገ ምሳ እንዲሁም የሰኞ ስጋ ወደ ማክሰኞ መቀየሩን  ከአሁኑ ልናሳውቅ እንወዳለን ።
10.6K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 16:50:45
ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
11.2K viewsedited  13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 23:09:48 ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሚመለከታቸው የአስተዳደ ዘርፍ አመራሮች ጋር በዩኒቨርሲቲው አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል።

ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ መጠየቅ የምትፈልጉ ወይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲው ቢሰራ ብላችሁ ሃሳባችሁን መግለፅ የምትፈልጉ ተማሪዎች በመድረኩ ላይ በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

ቀን፦ 21/08/2016 ዓ.ም
ቦታ፦ ቀዩ አዳራሽ
ሰዓት ፦ 9:00 (ከሰዓት)

Barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa Hundaaf
Gamtaan barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa hooggantoota Dirree Dhawaa Yuuniversitii dhimmisaa ilaallatu waliin ta'uudhaan dhimma bulchiinsa yuuniversitichaarratti waltajjii marii qopheesseera.

Kanaafuu, dhimmoota kana faana wal qabataniin gaaffii gaafachuu barbaaddan yookaan fuulduratti dhimmoota hojjatamuu qabu jettan irratti barattoonni yaada qabdan waltajjii kanarratti argamuun hirmaachuu akka dandeessaniif affeeramtaniittu.

Guyyaa:- 21/08/2016
Bakkisaa:- Galma diimaa
Yeroo:- 9:00 (waaree booda)
16.0K views20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ