Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ታላቅ የሆነ የፅዳት ዘመቻ በግቢያችን ስለማካሂድ! | DIRE DAWA UNIVERSITY (SU)

ነገ ታላቅ የሆነ የፅዳት ዘመቻ በግቢያችን ስለማካሂድ! ከዩኒቨርሲቲያችን አስተዳደሮች እና ከተማሪዎች ጋር በመሆን ታላቅ የሆነ የፅዳት ዘመቻ ስለሚካሄድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች፤ የክላስ ተወካዮች ፤ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባለት በሙሉ ነገ ማለትም ቅዳሜ 03/2016 ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት እንድትገኙ ስንል በታላቅ በአክብሮት እንጠይቃለን።