Get Mystery Box with random crypto!

“አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አሳብ ማስተዋልን።”-መዝሙር 49፥3 ታላቅ መንፈሳዊ የ | ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን - ባሕር ዳር

“አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አሳብ ማስተዋልን።”-መዝሙር 49፥3

ታላቅ መንፈሳዊ የስነ-ፅሁፍ
ምሽት
<<አቤቱ በዚህ መኖር ለኛ መልካም ነው>>ማቴ 17፥4

የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት የመሠናዶ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ የፊታችን አርብ "ቡሄ እና ሌሎችም" በሚል ርዕስ ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
በዕለቱ:- ፅሁፎች
ግጥሞች
መነባንብ
ተውኔቶች
ዝማሬ
እና መሰል ለነፍስ ስንቅ የሆኑ መርሀ ግብራት ተካተውበታል።

እርስዎም በእለቱ በመገኘት የመርሀግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።

ቀን፦ 20/12/2014 ዓ.ም
ሰዓት፦ 9:30
ቦታ፦ደ/ሰ በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት አዳራሽ

አዘጋጅ ፡ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት የመሰናዶ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
YouTube - www.youtube.com/c/DebreSelamBealeEgziabhier