Get Mystery Box with random crypto!

በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ። መዝ.91(92)፥13 | ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን - ባሕር ዳር

በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።
መዝ.91(92)፥13


መንፈሳዊ የምርቃት ጥሪ

እነሆ የደብረሰላም በዓለ እግዚአብሔር ሰንበት ትምህርት ቤት ለተከታታይ አንድ አመት ከስድስት ወር ሲያስተምራቸው የነበሩ ደቀመዛሙርትን የፊታችን እሑድ ነሐሴ 22/2014 ያስመርቃል።

በእለቱም በተመራቂ ተማሪዎች
ያሬዳዊ ዝማሬ(ወረብ)
የበገና ዝማሬ
መነባንብ
የግል ዝማሬ
ኪነጥበብ
ትምህርት፦በተጋባዥ መምህራን
እንዲሁም ሌሎች ለነፍስ ስንቅ የሚሆኑ መርሃግብራት ይቀርባሉ።

እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የመርሐ ግብራችን ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል፡፡

➤ ቀን ፡ እሑድ ነሐሴ 22/2014
➤ ሰዓት፡ ከቀኑ 7:30
➤ ቦታ ፡ በደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት አዳራሽ

አዘጋጅ ፡ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
YouTube - www.youtube.com/c/DebreSelamBealeEgziabhier