Get Mystery Box with random crypto!

ደረሰ ደረሰ ደረሰ የመቶ ህፃናትን ደስታ | ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

ደረሰ
ደረሰ
ደረሰ

የመቶ ህፃናትን ደስታ የምናይበት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀን ደረሰ

"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

አልሀምዱሊላህ ዳሩል አርቀም ጀመአ "ልክ እንደ እናት እንደ አባት " በሚል ውብ መሪ ቃል በኢድ ቀን ህፃናቱ እምር ድምቅ ፍክት ብለው እንዲውሉ በማሰብ 100 ህፃናትን የማልበስ ታላቅ መርሀ ግብር ያዘጋጃል ...


በእለቱ የተለያዩ በጣም አዝናኝ፣ አስተማሪ ፣እናም አስገራሚ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ ኢንሻአላህ ፕሮግራሙ ምርጥዬ እንደሚሆን አንጠራጠርም ምክንያቱም አዘጋጆቹ የዳሩል የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸዋ

ሀቂቃ በዚህ አንድ ወር ውስጥ ይሄን ለማሳካት ተለፍቷል...በጣም
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ትመጣላችሁ ኣ ? ለነገሩ ...
...ማን ነው የቲም እና ችግረኛ ቤተሰብ ተደስተው ማየት የማይፈልግ



በሰኔ 26 ቀጠሮ አለን እንዳረሱ!!!

እና በሰኔ 26 የት እንምጣ አላቹኝ


አድራሻ - ኮተቤ ወንድራድ ት/ቤት ፊት ለፊት ወረዳ 11 ወጣቶች ማእከል 3ተኛ ፎቅ



ሰኔ 26 /2014


መግቢያ 50 ብር ብቻ