Get Mystery Box with random crypto!

... መስጠትን የማታውቅ ከሆነ የህይወትን ጣዕም አታውቃትም ...!!! ለዚህም ነው ሰጪ ሰዎች | ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

... መስጠትን የማታውቅ ከሆነ የህይወትን ጣዕም አታውቃትም ...!!!


ለዚህም ነው ሰጪ ሰዎች ከሌሎች በላይ ደስተኛ የሚሆኑት አልሀምዱሊላህ በዚህኛውም ለጋሽ እጆችን አላሳጣንም አላህ

ቤተል አካባቢ አንድ እህታችን ትኬቶችን በመሸጥ 4580 ብር ወደ አካውንታችን አስገብታለች አላህ በዚህ ስራ ለተሳተፉት ሁሉ ጀነትን ያውም ፊርደውስን ይሸልምልን

*ከላይ እንዳልነው መስጠት በዱንያም ደስታ በአኼራም ጀናን ያሸልማል እና ራሳችንን ከመቆጠብ በላይ መስጠትን እናለማምደው! መልክታችን ነው