Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ☞የጀመዓችን አባል ወንድማችን ሙሀባ ለምታደርጉት እንቅስ | ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

☞የጀመዓችን አባል ወንድማችን ሙሀባ ለምታደርጉት እንቅስቃሴ እንዲሁም ለእቅዳችሁ መሳካት ከጎናችሁ ነኝ በማለት ለእናቴ ዱዓ አድርጉላት ብሎ በእናቱ ስም 1000 ብር ወደ አካውንታችን አስገብቶልናል።

መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ ያሰብከው ያሳካልህ።ለ እናትህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፍያ ጋር ይስጣቸው።አላህ ይጠብቅልህ ወንድማችን።

☞ለማስታወስ ያክል ልክ እንደወንድማችን ኒያችሁን screen shot እያረጋችሁ @Bilugolden ወይም @Amtullahiiiiii ላይ ላኩልን ያጀመዓ


የኢትዩጲያ ንግድ ባንክ
1000451773759
ለበለጠ መረጃ +251939963771
+251913219422