Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ውድ የአርቀም ቤተሰቦች እንዴት ናቹልን? .....ዳሩል አርቀም መቶ የቲም ህ | ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

አሰላሙ አለይኩም ውድ የአርቀም ቤተሰቦች እንዴት ናቹልን?


.....ዳሩል አርቀም መቶ የቲም ህፃናትን ለማልበስ እቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ይታወቃል ...


በመሆኑም ወደ እናንተ ወደ አባላቶቻችን አንድ ቻሌንጅ ይዘን መተናል ይሄም ቻሌንጅ የሚቆየው በተከታታይ ለሚመጡት አስር ቀናት ይሆናል ማለት ነው ... ቻሌንጁ ምንድን ነው? አላቹህ

ምን መሰላቹ በቀን የአንድ ልጅ ልብስ መቻል ማለት ነው በጣም ቀላል ነው በተለይ ሁላችንም ተሳታፊ ከሆን

የአንድ ልጅ ልብስ ዋጋ 2500 ነው እዚህ ግሩፕ ላይ ያለ ማንኛውም አባል ያለውን ያገኘውን በቀን ካስገባ በአንድ ቀን አንድ ልጅ ቻልን ማለት ነው እንደዚህ በየቀኑ ለተከታታይ አስር ቀናት እንሰራለን ኢንሻአላህ ከበረታንም ከዛ በላይ ይሆናል

ዛሬ ላይ በግላችን የሰጠናት ብር ተጠራቅማ ብዙ ትላልቅ ነገሮችን ማድረግ ትችላለች እናም ሁላችንም የበኩላችንን የአቅማችንን እናድርግ
...............ኢንሻ አላህ ...........

ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም "የቲምን የተንከባከበ የጀነት ጓዴ ነው "ብለው የለ
ኒያችሁን ወደ አካውንታችን ስታስገቡ ለሌሎች ማነሳሻ ይሆን ዘንድ Screen shot እያደረጋችሁ @Bilugolden ወይም @Amtullahiiiiii ላይ እንድትልኩ ስንል እናሳስባለን።


የኢትዩጲያ ንግድ ባንክ

1000451773759