Get Mystery Box with random crypto!

ልክ እንደ እናት እንደአባት ክፍል አንድ ... ይሄን አይረሴ ፕሮግራም ስያሜው ልክ እንደ | ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

ልክ እንደ እናት እንደአባት


ክፍል አንድ ...

ይሄን አይረሴ ፕሮግራም ስያሜው ልክ እንደ እናት እንደ አባት የሚል ነበር ፕሮግራሙን አይረሴ ውብ እና ድንቅዬ በማረግ ፕሮግራሙን የመራልን አብዱላሂ ይባላል። ከላይ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ባማረ እና ተዝናኖትን በሚፈጥር ሁኔታ ፕሮግራሙን መርቷል


እናመሰግናለን