Get Mystery Box with random crypto!

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ commercegebi — የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ commercegebi — የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
የሰርጥ አድራሻ: @commercegebi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 377
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል ላይ ግቢ ጉባኤውን በተመለከተ መልእክቶች፣መንፈሳዊ ጽሑፎች ፣ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎች መሰል መልእክቶች ይተላለፉበታል ፡፡
ያሏችሁን ጥያቄዎችና አስተያየት በዚህ bot ይላኩልን👉 @CommGibiGubae_bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-04 22:34:15
.
ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ


ትምህርተ ወንጌል
የሥራ አስፈጻሚ ምርጫ
የክፍላት ሪፖርት


ረቡዕ
ሰኔ |29 ከ8:30-10:30
2014 ዓ.ም

ቦታ፦ ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

በኮሜርስ ግቢ ጉባኤ @commercegebi
238 views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 12:23:48 የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ pinned a photo
09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 12:23:30
.
የኮርስ ትምህርት ለ2ኛ ዓመት
ተማሪዎች


ነገረ ሃይማኖት

ሁላችንም ተጠራርተን በሰዓቱ እንገኝ። ላልሰሙ ጓደኞቻችን እናሰማ።

(ነገ)ዐርብ ሰኔ 24፣ 2014 ዓ.ም

ከ7:30 - 9:00


በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi
245 views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 12:22:42 የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ pinned a photo
09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 12:22:18
.
የኮርስ ትምህርት ለአዲስ ገቢ
1ኛ ዓመት ተማሪዎች


የትምህርተ ክርስትና መግቢያ

የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የጀመራችሁት ተከታታይ የኮርስ ትምህርት በነገው ዕለት ይቀጥላል።

ስለሆነም ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን የእግዚአብሔርን ቃል እንማር፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

ዐርብ (ነገ) ሰኔ 24፣
2014 ዓ.ም

ከ7:30 - 9:00


በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi
217 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 10:01:48
.
የኮርስ ትምህርት ለአዲስ ገቢ
1ኛ ዓመት ተማሪዎች


የትምህርተ ክርስትና መግቢያ

የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የጀመራችሁት ተከታታይ የኮርስ ትምህርት በነገው ዕለት ይቀጥላል።

ስለሆነም ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን የእግዚአብሔርን ቃል እንማር፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

ዐርብ (ነገ) ሰኔ 17፣
2014 ዓ.ም

ከ7:30 - 9:00


በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi
310 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 09:20:41
.
የኮርስ ትምህርት ለ2ኛ ዓመት
ተማሪዎች


ነገረ ሃይማኖት

ሁላችንም ተጠራርተን በሰዓቱ እንገኝ። ላልሰሙ ጓደኞቻችን እናሰማ።

(ነገ)ዐርብ ሰኔ 17፣ 2014 ዓ.ም

ከ7:30 - 9:00


በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi
204 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 09:18:34
.
የኮርስ ትምህርት ለ3ኛ ዓመት
ተማሪዎች
(ማጠቃለያ)

ከዚህ በፊት የጀመርነው የ "ነገረ ማርያም" የኮርስ ትምህርት ማጠቃለያ (የመጨረሻው) በነገው ዕለት ይኖረናል።

(ነገ) ዓርብ
ሰኔ 17፣ 2014 ዓ.ም
ጠዋት
ከ4:00 - 7:00

ኮርሱን የምናጠናቅቅበት ዕለት ስለሆነ፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi
204 views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 12:18:29
. ሰኔ 12
የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል!

እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል እናታችን ቅድስት አፎሚያን ከጠላት ዲያብሎስ እጅ ያዳነበት ፣ የእናታችን ቅድስት አፎሚያ እረፍቷ ነው። እግዚአብሔር ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን!

@commercegebi
308 viewsedited  09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 11:53:46 የዛሬው የአንደኛ አመት ተማሪዎች የኮርስ ትምህርት በፈተና ምክንያት አይኖርም፡፡

መልካም ፈተና !

@commercegebi
261 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ