Get Mystery Box with random crypto!

. ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል! እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእና | የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ

. ሰኔ 12
የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል!

እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል እናታችን ቅድስት አፎሚያን ከጠላት ዲያብሎስ እጅ ያዳነበት ፣ የእናታችን ቅድስት አፎሚያ እረፍቷ ነው። እግዚአብሔር ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን!

@commercegebi