Get Mystery Box with random crypto!

. የኮርስ ትምህርት ለ3ኛ ዓመት ተማሪዎች | የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ

.
የኮርስ ትምህርት ለ3ኛ ዓመት
ተማሪዎች
(ማጠቃለያ)

ከዚህ በፊት የጀመርነው የ "ነገረ ማርያም" የኮርስ ትምህርት ማጠቃለያ (የመጨረሻው) በነገው ዕለት ይኖረናል።

(ነገ) ዓርብ
ሰኔ 17፣ 2014 ዓ.ም
ጠዋት
ከ4:00 - 7:00

ኮርሱን የምናጠናቅቅበት ዕለት ስለሆነ፣ ላልሰሙ ጓደኞቻችሁም እንድታሳውቁ በእመቤታችን ስም እናሳስባለን።

በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ

የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
@commercegebi