2022-06-27 19:42:45
የሚሸጥ የንግድ የማህበር ቤት
የቦታዉ ስፋት 94 ካሬ
የግንባታ ደረጃ G +3
ከፈለጉ እዛዉ እየኖሩ ገቢዉን መጠቀም ይችላሉ
አሁን በለዉ ሁኔታ ከስር ሙሉ በሙሉ ለንግድ የተከራየ እና ገቢ ያለዉ
የግንባታ ሁኔታ መግለጪያ የ ዉስጥ እና የዉጪ የማጠቃለያ ስራ የተሰራለት
የቤቱ አቀማመጥ ኤል ወይም ሁለት መንገድ ያለዉ ( አስፓልት የያዘ)
ዋጋ 18,000,000 ብር (አስራ ስምንት ሚሊየን ብር )
አድራሻ ቃሊቲ አለም ባንክ
ወኪል #ችቦ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ 0949-37-27-27
#Attention
ቲንሽ መረጃ እናካፍላችሁ
የሚሸጥ የመሀበር ቤት በሰፊዉ የመኖሪያ መንደር
ያንድ መሀበር ቤት ብዛት 12 ሲሆን
ያንዱ ቤት ስፋት በካሬ 94 ነዉ
በመኖሪያ መንደሩ የሚገኙት የመሀበር ቤቶች በዛት ከ 840 በላይ እና ተጨማሪ በዛት ያላቸው ከመንግስት በ 40 አመት በሚከፈል የሊዝ ጨራታ ለተጠቃሚ የተላለፉ ሰፋፊ የመኖሪያ ቤት እና ቅይጥ ቦታዎች እንዲሁም በዛ ያሉ አፓርታማዎች የሚገኙ ሲሆን
በዚህ የመኖሪያ መንደሩስጥ ያሉ መንገዶች ስፋታቸው
ከ 8 ሜትር እስከ 40 ሜትር ናቸው 8 ሜ, 10 ሜ,15ሜ , 20 ሜ,30ሜ, 40 ሜ ናቸው
አንድ የመሀበር ቤትም አራት መንገዶች አሉት
የመሰረተ ልማት አቅርቦቶች የዉስጥ ለዉስጥ መንገዶች በፍጥነት እና በጥራት እየተገነቡ ይገኛሉ
የ ዉሃ እና የመብራት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተዘርግቷል
በተጨማሪ የ ዋይፋይ አግልግሎት ሙሉ ሳይቱ ተዘርግቷል
ወደዚህ የመኖሪያ መንደር ከየትኛዉም የ አዲስ አበባ ክፍል ለምምጣት ብዙ አመራጭ መንገዶች አሉ
መጎብኘት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን እናመሰግናለን
ችቦ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ 0949-37-2727
221 views16:42