የሚሸጥ የንግድ ህንጻ G+10
የቦታዉ ስፋት 1000 ካሬ ሜትር
ህንጻዉ ያረፈበት 900 ካሬ ላይ
የግንባታ ደረጃ ጂ+10
ባንክ ሱፐርማርኬቶች የተለያዩ አገልግሎት መስጪያ ሱቆች ያሉት እና የስብሰባ አዳራሽ ያለዉ
ብዙ የተለያዩ ቢሮዎች ያሉት
በወር ከ 1,000,000 ብር በላይ የተጣራ ገቢ ያለዉ
ዋና አስፓልት ላይ ያለ የራሱ በቂ ፓርኪንግ ያለዉ
አድራሻ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የመሸጪያ ዋጋ 340,000,000, ብር (ሶስት መቶ አርባ ሚሊዮን) ብር
ችቦ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ 0949372727