Get Mystery Box with random crypto!

የሚሸጥ የንግድ የማህበር ቤት የቦታዉ ስፋት 94 ካሬ የግንባታ ደረጃ G +3 ከፈለጉ እ | ችቦ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ chibo general broker 0949-37-27-27👍

የሚሸጥ የንግድ የማህበር ቤት

የቦታዉ ስፋት 94 ካሬ

የግንባታ ደረጃ G +3

ከፈለጉ እዛዉ እየኖሩ ገቢዉን መጠቀም ይችላሉ

አሁን በለዉ ሁኔታ ከስር ሙሉ በሙሉ ለንግድ የተከራየ እና ገቢ ያለዉ

የግንባታ ሁኔታ መግለጪያ የ ዉስጥ እና የዉጪ የማጠቃለያ ስራ የተሰራለት

የቤቱ አቀማመጥ ኤል ወይም ሁለት መንገድ ያለዉ ( አስፓልት የያዘ)

ዋጋ 18,000,000 ብር (አስራ ስምንት ሚሊየን ብር )

አድራሻ ቃሊቲ አለም ባንክ

ወኪል #ችቦ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ 0949-37-27-27

#Attention

ቲንሽ መረጃ እናካፍላችሁ
የሚሸጥ የመሀበር ቤት በሰፊዉ የመኖሪያ መንደር

ያንድ መሀበር ቤት ብዛት 12 ሲሆን

ያንዱ ቤት ስፋት በካሬ 94 ነዉ

በመኖሪያ መንደሩ የሚገኙት የመሀበር ቤቶች በዛት ከ 840 በላይ እና ተጨማሪ በዛት ያላቸው ከመንግስት በ 40 አመት በሚከፈል የሊዝ ጨራታ ለተጠቃሚ የተላለፉ ሰፋፊ የመኖሪያ ቤት እና ቅይጥ ቦታዎች እንዲሁም በዛ ያሉ አፓርታማዎች የሚገኙ ሲሆን

በዚህ የመኖሪያ መንደሩስጥ ያሉ መንገዶች ስፋታቸው

ከ 8 ሜትር እስከ 40 ሜትር ናቸው 8 ሜ, 10 ሜ,15ሜ , 20 ሜ,30ሜ, 40 ሜ ናቸው
አንድ የመሀበር ቤትም አራት መንገዶች አሉት
የመሰረተ ልማት አቅርቦቶች የዉስጥ ለዉስጥ መንገዶች በፍጥነት እና በጥራት እየተገነቡ ይገኛሉ
የ ዉሃ እና የመብራት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተዘርግቷል
በተጨማሪ የ ዋይፋይ አግልግሎት ሙሉ ሳይቱ ተዘርግቷል
ወደዚህ የመኖሪያ መንደር ከየትኛዉም የ አዲስ አበባ ክፍል ለምምጣት ብዙ አመራጭ መንገዶች አሉ
መጎብኘት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን እናመሰግናለን
ችቦ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ 0949-37-2727