የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.21K
የሰርጥ መግለጫ
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
Join And share
Love💞
And
Respect 🙏🙏
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2023-02-16 13:30:58
ዛሬን በደንብ ኑር !
አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ ስለሆነ አይደለም
የጀመርነውን ቀላል ነገር ስላልጨረስን ነው። ትላንት አልፏል አንጨብጠውም ነገንም ገና አላየነውም ማስተካከል
የምንችለው ዛሬን ነው ያውም አሁንን። ብሩህ ምሽት ተመኘን
@Bini_star
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
157 viewsBiňí šťãŕ , 10:30
2023-02-13 10:18:01
Watch "እውነት አልመሰለኝም ነበር | Binistar |seifu on ebs @comedianeshetu" on YouTube
217 viewsBiňí šťãŕ , 07:18
2023-02-02 21:57:37
አንተ ቅደም !ከራሱ ጋር ሲሆን ሰላም ያልሆነ ሰው ከቀረው አለም ጋር ሊስማማ አይችልም ፤ ስለዚህ መጀመሪያ
ከራስህ ጋር ታረቅ! ያኔ ለአለም ሁሉ መትረፍረፍ ትጀምራለህ !
መልካም ምሽት ተመኘን
@bini_star
384 viewsBiňí šťãŕ , 18:57
2023-02-01 10:46:48
ራስህን አክብር !
ሰዎች ላንተ የሚሰጡህ አክብሮት አንተ ለራስህ ከምትሰጠው ቦታ አይበልጥም። ስለዚህ ሰዎች እንዲያከብሩህ ከፈለግክ መጀመሪያ ራስህን አክብር ፤ ግድ የለሽ አትሁን !
በጣም የምታደንቃቸው የምታከብራቸው ሰዎች የሚያደርጉትን ተመልከት ፣ ኮርጅ እንደውም የእነሱን
ጥሩ ልማዶች ስረቅ። ፖብሎ ፒካሶ "ጥሩ አርቲስቶች ይኮርጃሉ ፤ ምርጦች ግን ይሰርቃሉ" ይለናል።
አስደሳች ቀን ተመኘን
@Bini_star
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
405 viewsBiňí šťãŕ , 07:46
2023-01-30 22:30:05
ሰላም እና ፍቅር
#ethiopia #photography #instagram #habeshabeauty
https://www.instagram.com/p/CoC-7ZiopfY/?igshid=NWQ4MGE5ZTk=
375 viewsBiňí šťãŕ , 19:30
2023-01-30 12:35:00
ከሰው አትጠብቅ !
ለችግርህ ጊዜ የራቁህ ለስኬትህ ዙሪያህን ቢከቡህ አትደነቅ፤ በከባዱ ጊዜህ ትዝም ያላልከቸው በምርጡ ጊዜ ፍቅር በፍቅር ቢሆኑ እንዳይገርምህ።
የዛሬም ሺ አመት ሰዎች እንደዚህ ነበሩ፤ ዛሬም ነገም እንዲህ ናቸው። ስለዚህ ከሰው ምንም አጠብቅ!
ከፈጣሪህ ቀጥሎ ራስህን እመነው! ራስን እንደመጠራጠር ህልም ገዳይ ነገር የለም!
የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@Test12grade
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
351 viewsBiňí šťãŕ , 09:35
2023-01-29 00:13:44
45 ሰው ብቻ Youtube ላይ 5000 subscribe ልንገባ 45 ሰው የቀረን ይሄን ባስመለከተ እና ይሄን ቻናል Subscrib አርጎ coment ላይ የፈለገዉን ቪዲዮ ስራልን ይበለኝ እሰራለሁ ከፈለገም ትምህርት ሚንስቴር ሰፈርም Subscrib
424 viewsBiňí šťãŕ , edited 21:13
2023-01-28 20:52:01
ሁሌም ከሰው ምንጠብቅ ሰዎች እንዴ 3ተኛው ነን ሰው እስኪያረግልህ እስክያነቃቃህ አጠብቅ መንገዱን ቆርጠህ ሲጀመር ገመዱን ትቀትለዋለህ ያኔ ሁሉም ተከታይህ ይሆናሉ
https://t.me/Test12grade
Ig @binistar3
651 viewsBiňí šťãŕ , edited 17:52
2023-01-26 22:35:01
የዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ዛረ ከለልቱ 5:30 ይፋ ስለምሆን ሳትጨናነቁ ይህን (https://t.me/Test12grade) የTelegram channel በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ።
መልካም ውጤት እንመኛለን!!
2.0K viewsBiňí šťãŕ , 19:35
2023-01-23 12:22:55
ቀን 1
እየጠበቅን
ነው እናንተስ
782 viewsBiňí šťãŕ , 09:22