Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬን በደንብ ኑር ! አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ | Change/ ለውጥ 🏃

ዛሬን በደንብ ኑር !

አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ ስለሆነ አይደለም የጀመርነውን ቀላል ነገር ስላልጨረስን ነው።

ትላንት አልፏል አንጨብጠውም ነገንም  ገና አላየነውም ማስተካከል የምንችለው ዛሬን ነው ያውም አሁንን።

ብሩህ ምሽት ተመኘን
@Bini_star
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ