Get Mystery Box with random crypto!

ራስህን አክብር ! ሰዎች ላንተ የሚሰጡህ አክብሮት አንተ ለራስህ ከምትሰጠው ቦታ አይበልጥም። ስለ | Change/ ለውጥ 🏃

ራስህን አክብር !

ሰዎች ላንተ
የሚሰጡህ አክብሮት አንተ ለራስህ ከምትሰጠው ቦታ አይበልጥም። ስለዚህ ሰዎች እንዲያከብሩህ ከፈለግክ መጀመሪያ ራስህን አክብር ፤ ግድ የለሽ አትሁን !

በጣም የምታደንቃቸው የምታከብራቸው ሰዎች የሚያደርጉትን ተመልከት ፣ ኮርጅ እንደውም የእነሱን ጥሩ ልማዶች ስረቅ። ፖብሎ ፒካሶ "ጥሩ አርቲስቶች ይኮርጃሉ ፤ ምርጦች ግን ይሰርቃሉ" ይለናል።

አስደሳች ቀን ተመኘን
@Bini_star
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ