Get Mystery Box with random crypto!

ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ brana_book — ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA
የቴሌግራም ቻናል አርማ brana_book — ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA
የሰርጥ አድራሻ: @brana_book
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 373

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-10-26 21:46:19
206 viewsMIKIYAS DANAIL, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 21:55:37 የመጨረሻው ክፍል
https://t.me/brana_Book
246 viewsMIKIYAS DANAIL, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 03:18:39
174 viewsMIKIYAS DANAIL, 00:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 22:12:36
166 viewsMIKIYAS DANAIL, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 13:02:50 †††[መስቀል ዓለም የዳነበት አምላካዊ ጥበብ ነው]†††
† ±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±±± †
መስቀል የሚለው ቃል ሲነገርም ሆነ ሲሰማ በክርስቲያኖች ልብ ውስጥ የመከራና የሰላም ስሜት በአንድ ላይ ይፈጥራል፡፡ ይህም በመከራ ውስጥ እንኳ ቢሆን እውነተኛ ሰላም ይገኝበታልና ነው፡፡ መስቀል ለድኅነተ ዓለም፤ ዓለምን ለማዳን ሲል የተሰቀለውን ክርስቶስን ያሳስበናል፡፡

መስቀል ዓለም የዳነበት አምላካዊ ጥበብ ነው:: ለዚህም ነው፤ አበው እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ዓለም ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ሰው ሆኖ በምድር ላይ ተመላልሶ፣ በመስቀል ተሰቅሎ፣ በሥጋው ሞቶ፣ ሞትን በትንሣኤው ድል ነሥቶ ዓለሙን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል ያሉት፡፡ ይህን ዓለም ያዳነውም ንጹሓ ባሕርይ የሆነው አምላክ እንደ
ኃጢአተኛ ተቆጥሮ በመስቀል ተሰቅሎ ደሙን በማፍሰስ ስለሆነ መስቀል ይህ ዓለም ከደዌ ሥጋና ከደዌ ነፍስ የዳነበት የእግዚአብሔር ጥበብ ነው፡፡
★★መ/ር ሚኪያስ ዳንኤል★★
★መስከረም 14/2015 ዓ•ም★
167 viewsMIKIYAS DANAIL, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 13:01:55
       †______†
ከበዓሉ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤት በረከትን ያሳትፈን።
              ~•••••••~•••••••~•••••~
“ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤”
   ፩ኛ ዮሐንስ ፩፥፩!
                        ••••••••••••••••••
የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ ፤ ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, እና Share ያድርጉ :-
                ~•••••••~•••••••~•••••~
የፌስቡክ ገጽ :- https://www.facebook.com/mikiyas.danail

https://www.facebook.com/profile.php?id=100063973695479

https://www.facebook.com/mikiyas24/

የቴሌግራም ቻናል : https://t.me/brana_Book
160 viewsMIKIYAS DANAIL, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 11:57:38
151 viewsMIKIYAS DANAIL, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 22:07:15 ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA pinned a photo
19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 22:00:55


148 viewsMIKIYAS DANAIL, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 10:11:35

166 viewsMIKIYAS DANAIL, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ