Get Mystery Box with random crypto!

' የኢትዮጵያ መሪዎች ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ ታሪኮች ከጥንት እስከ ዛሬ ' የተሰኘው የኤርሚያስ | ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA

" የኢትዮጵያ መሪዎች ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ ታሪኮች ከጥንት እስከ ዛሬ " የተሰኘው የኤርሚያስ ሁሴን መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

መጽሐፉ የአክሱም ነገስታት ፣ የላስታ ነገስታት ፣ የሰለሞናዊ ነገስታት ፣ የጎንደር ነገስታት ፣ የዘመነ መሳፍንት ፣ የኦሮሞ ሞቲዎች ፣ የምስራቅ አሚሮች ፣ የአዳል ሱልጣኔት ፣ የደቡብ ነገስታት ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ፣ የሸዋ ነገስታት ፣ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስታት ፣ የኢትዮጵያ መሪዎችን ታሪክ ከጥንት እስከዛሬ ድረስ በስፋት የሚታትት ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ነው ።

መጽሐፉን ለማንበብ ይሸምቱት