Get Mystery Box with random crypto!

እያንዳንዱ ሰው የራሱ ሚና አለው ++++++++++++++++++++ በሕይወት የሚያጋጥምህ እያንዳንዱ | ብራና ሚዲያ BRANA MEDIA

እያንዳንዱ ሰው የራሱ ሚና አለው
++++++++++++++++++++
በሕይወት የሚያጋጥምህ እያንዳንዱ ሰው
የእራሱ ሚና አለው!
አንዳንድ ይፈትንሃል
አንዳንዱ ይጠቀምብሃል
አንዳንዱ ይወድሃል
አንዳንዱ ያስተምርሃል
እንዳንዱ . . . .
ሁሉም ሰው እንድ ዓይንት እንዲሆን አትጠብቅ!