እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል የሚል ብሂል አለ መጀመሪያ ራስህን አድን ፣ራስህ ላይ አተኩር ፣ እንዲህ ባደርግ ሰዎች ይደሰቱብኛል ማለቱን ተወዉና እኔን ደስተኛ የሚያደርገኝ ምን ባደርግ ነው? በል። አንተ ደስተኛ ስትሆን አለም አብራህ ትስቃለች ፤ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲል አንተን ያደምጡሀል ፣አየህ ራስህ ላይ ስታተኩር ሰዎች ደግሞ አንተ ላይ ማተኮራቸው ግድ ነው። አንተ ደግሞ ለራስህ ደስታ አታንስም። 138 views18:25